搜索优化
English
搜索
Copilot
图片
视频
地图
资讯
购物
更多
航班
旅游
酒店
房地产
笔记本
Top stories
Sports
U.S.
Local
World
Science
Technology
Entertainment
Business
More
Politics
过去 30 天
时间不限
过去 1 小时
过去 24 小时
过去 7 天
按相关度排序
按时间排序
ALAIN
59 分钟
ፑቲን በአዘርባጃኑ አውሮፕላን መከስከስ ይቅርታ ጠየቁ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሩስያ አየር ክልል ውስጥ በተመታው የመንገደኞች አውሮፕላን ዙሪያ የአዘርባጃን ፕሬዝዳንትን ይቅርታ ጠየቁ፡፡ ክሬምሊን ባወጣው መግለጫ ፕሬዝዳንት ፑቲን ...
ALAIN
2 小时
ሮናልዶ የ2024 ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ማን ያነሳል አለ?
ከሽልማቱ በኋላ ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ ያደረገው ሮናልዶ የ2024ቱን የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ በፈታኝ ወቅት ላይ የሚገኘው ማንቸስተር ሲቲ እንደሚያነሳ ግምቱን ተናግሯል። ስፔናዊው ፔፕ ጋርዲዮላ ...
ALAIN
3 小时
በሳኡዲ ሊግ ከፍተኛ ክፍያ የሚከፈላቸው አፍሪካውያን ...
በሊጉ ውስጥ ከፍተኛ ክፍያ ከሚያገኙ እግር ኳስ ተጫዋቾች መካከል ለአል አህሊ የሚጫወተው አልጄሪያዊው ሪያድ ማህሬዝ ቀዳሚው ነው፡፡ አልጄሪያዊው የቀድሞ የማንችስተር ሲቲ ተጫዋች በሳኡዲው ክለብ 858 ...
ALAIN
3 小时
የአሳድ ዘመዶች ከሊባኖስ ለመውጣት ሲሞክሩ በቁጥጥር ...
የቀድሞው የሶሪያ ፕሬዝዳንት በሽር አል አሳድ ዘመዶች ከሊባኖስ ለመውጣት ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ። የአሳድ አጎቶች፣ ሚስቶችና ልጆቻቸው በሊባኖስ በኩል አድርገው ግብጽ ለመግባት ሲሞክሩ ...
ALAIN
7 小时
እስራኤል የአሜሪካውን "ታድ" የሚሳኤል መቃወሚያ ስርአት ...
ከእስራኤል "አሮው 2" እና "አሮው 3" በተሻለ ሚሳኤሎችን መትቶ የመጣል አቅም እንዳለውም ይነገርለታል። ይህ የሚሳኤል መቃወሚያ ስርአት በአሜሪካ ጦር ብቻ ጥቅም ላይ ሲውል የቆየ ነው። የአሜሪካ ...
ALAIN
9 小时
የጸጥታው ምክር ቤት በሶማሊያ አዲሱ የሰላም አስከባሪ ...
የተባበሩት መንግስታ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ልዑክ (አትሚስ) የስራ ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎ በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ ተልዕኮ (አውሶም) እንዲተካው ...
ALAIN
1 小时
በቻይና 35 ሰዎችን በመኪና ገጭቶ የገደለው ግለሰብ የሞት ...
ፋን ዋኪዩ የተባለው የ62 አመት ቻይናዊ ባለፈው ወር በደቡባዊ ቻይና በሚገኝ የስፖርት ማዕከል ውስጥ በመኪና ጥሶ በመግባት 35 ሰዎችን ገጭቶ ህይዎት ማጥፋቱ በቅርቡ መዘገቡ ይታወሳል፡፡ ፍርድ ቤቱ “የተከሳሹ ፋን ዊኪዩ የወንጀል ባህሪ በከፍተኛ ጨካኔ የተሞላ እና ምንም አይነት በደል ባልፈጸሙ ንጹሀን ላይ የተፈጸመ ...
ALAIN
9 小时
የታህሳስ 19 2017 የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ተመን ምን ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 19 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ የሰሞኑን ዋጋ አስቀጥሏል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ123 ...
ALAIN
8 小时
ደቡብ ኮሪያ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 3ኛ ፕሬዝዳንት ...
በፖለቲካ አለመረጋጋት ውስጥ የምትገኘው እስያዊቷ ሀገር ደቡብ ኮሪያ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 3 ፕሬዝዳንቶችን ቀይራለች፡፡ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ዩን ሱክ ዩል ምንም አይነት በቂ ምክንያት ሳይኖር ...
ALAIN
1 天
በታህሳስ 18 የውጭ ምንዛሬ ተመን ዶላር በስንት ብር ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 18 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ የሰሞኑን ዋጋ አስቀጥሏል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ123 ...
ALAIN
1 天
12 ሚስቶች ፣ 102 ልጆች እና 578 የልጅ ልጆች ያሏቸው ...
12 ሚስቶች ፣ 102 ልጆች እና 578 የልጅ ልጆች ያሏቸው አባወራ ከቤተሰባቸው መስፋት የተነሳ ምግብ እና ሌሎች መሰረታዊ ፍላጎቶችን ለማሟላት ፈተና እንደሆነባቸው እየተነገረ ነው፡፡ በ1972 ...
ALAIN
1 天
ሩሲያ የተጣለባትን ማዕቀብ ለማምለጥ ቢትኮይንን ...
ሩሲያ ጦሯን ወደ ዩክሬን ግዛቶች መላኳን ተከትሎ ምዕራባዊያን ሀገራት በሞስኮ ላይ ከ12 ሺህ በላይ ማዕቀቦችን ጥለዋል። ይህን ለማምለጥም እንደ ቢትኮይን ያሉ የምናባዊ መገበያያ መንገዶችን ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果
反馈