ሩስያ በሚቀጥለው ሳምንት በሚካሄደው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ የምዕራባውያን ተጽዕኖን መቀነስ የሚያስችሉ አጀንዳዎችን ማጉላት እንደምትፈልግ ተነገረ፡፡ ሀገሪቱ ከምዕራባውያን ማዕቀብ ነፃ የሆነ ...
በወንጀል ጥፋተኛ ሆነው የተገኙ የ10 አመት ህጻናት ለወንጀል የሚገፋፋቸውን ዋና መንስኤ ለመለየት በተቋቋመ ልዩ ፕሮግራም ያልፋሉ ብለዋል ሊያ ፊኖቺያሮ የተባሉ የግዛቷ ከፍተኛ መሪ። ...
1 ሺህ 200 ሰዎች በሐማስ ጥቃት ተገድለውብኛል ያለችው እስራኤል ባሳለፍነው ሐምሌ ወር ላይ የድርጅቱ የፖለቲካ እና ወታደራዊ መሪዎችን ገድላለች። የድርጅቱ የፖለቲካ ክንፍ መሪ የነበሩት እስማኤል ...
የእስራኤል ጦር ከሐማስ ታጣቂዎች ባለፈ ከሊባኖሱ ሂዝቦላህ ጋር የመሬት እና የአየር ላይ ውጊያዎችን በማድረግ ላይ ሲሆን የየመኑ ሁቲ አማጺ ቡድን እስራኤልን በማጥቃት ላይ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ...
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህወት ታምሩ የኢትዮ ቴሌኮም የሀብት መጠን 100 ቢሊየን ብር መሆኑ አስታውቀዋል። ከዚህ ውስጥ ለሽያጭ የቀረበው 10 በመቶ ነው ያሉት ዋና ስራ አስፈጻሚዋ፣ ይህ ...
የአብዮታዊ ዘቡ አዛዥ ሁሴን ሳላሚ በዛሬው እለት በቴሌቪዥን ባስተላለፉት መልዕክት “በየትኛውም ጊዜና ቦታ ወረራና ጥቃት ካደረሳችሁብን (በእስራኤል) ተመሳሳይ ስፍራ ላይ ከባድ የአጻፋ እርምጃ ...
ኦሮሚያ ባንክ ዛሬ ከፍተኛውን የዶላር መግዣ ዋጋ አቅርቧል። ባንኩ በእለታዊ የምንዛሬ ተመኑ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ121.3066 ብር እየገዛ በ123.7327 ብር እየሸጠ መሆኑን ነው በእለታዊ ...
የሰሜን ኮሪያ ፓርላማ ለሁለት ቀናት መክሮበት ተሻሽሏል የተባለው ህገመንግስት ጎረቤት ደቡብ ኮሪያን በጠላት መፈረጁ የኮሪያ ልሳነ ምድርን ውጥረት የሚያባብስ መሆኑ ተነግሯል። ፒዮንግያንግ በሀገራቱ ...
የእስራኤል ጦር ከሐማስ ታጣቂዎች ባለፈ ከሊባኖሱ ሂዝቦላህ ጋር የመሬት እና የአየር ለይ ውጊያዎችን በማድረግ ላይ ነው፡፡ የእስራኤል ጦር በደቡባዊ ሊባኖስ እያደረገው ያለው ጦርነት ከጋዛው ጋር ...
የማታለያ መንገዶቹ በየጊዜው መልካቸውን እየቀያየሩ የመጡ ሲሆን በሕንድ ደግሞ በይፋ በሀገሪቱ ዋነኛ መንግስታዊ ባንክ ስም ቅርንጫፍ ከፍተው ሲያጭበረብሩ ተገኝተዋል፡፡ በውድ ዋጋ ህንጻዎችን ተከራይተው ...
የግብጽ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ በትናንትናው እለት ሜጀር ጄነራል ሀሰን ማህሙድ ረሽዳን የሀገሪቱ የደህንነት ተቋም (ጂአይኤ) ሃላፊ አድርገው ሾመዋል። ማህሙድ ረሽዳ በፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ ...
ሃውቲዎች ባለፈው ወር በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ የአሜሪካ መርከቦች ላይ “ውስብስብ ጥቃት” ለማድረስ መሞከራቸውን ፔንታጎን መግለጹ ይታወሳል። ይህን ተከትሎም የአሜሪካ የጦር አውሮፕላኖች በየመን ...