የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 18 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ የሰሞኑን ዋጋ አስቀጥሏል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ123 ...
የዓለማችን ሁለተኛዋ ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው ቻይና የምድራችን ግዙፍ የሀይል ማመንጫ ጣቢያን መገንባት ጀምራለች። ፕሮጀክቱ በምስራቅ ቻይና በምትገኘው ቲቤት ግዛት ላይ ይገነባል የተባለ ሲሆን ...
የስፔን አርኪዮሎጂስቶች 2600 ዓመታት በውሀ ውስጥ ያስቆጠረውን መርከብ ከደቡባዊ ምስራቅ የባህር ጠረፍ አቅራቢያ በተሳካ ሁኔታ ማውጣት ችለዋል። በቅርስነት የተመዘገበው ይህ የመርከብ ስባሪ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው ከሁለት አስርት ዓመታት በፊት በ1994 ነው ተብሏል፡፡ ...
ዶክተር ቴድሮስ በኤክስ ገጻቸው ወደ የመን ያመሩት "የታሰሩ የተመድ ሰራተኞችን ለማስለቀቅ ድርድር ለማድረግና የሀገሪቱን የጤና ስርአት ለመመልከት" መሆኑን ገልጸው ጥቃቱ ከእርሳቸው በሜትሮች ርቀት ጉዳት ማድረሱን ጠቁመዋል። ...
ኦስፔሪ የተሰኘው የአቪየሽን ደህንነት ተቋም "የቪዲዮ እና የአውሮፕላኑ ቁርጥራጭ ማስረጃዎች ምርመራ፣ በደቡብ ምዕራባዊ ሩሲያ የነበረው የአየር ደህንነት የአዘርባጃኑ አውሮፕላን በሩሲያ የአየር ...
ከአንድ ዓመት በፊት ኢትዮጵያን ጨምሮ ግብጽ፣ የተባበሩት አረብ ኢምሬት፣ ሳውዲ አረቢያ እና ኢራንን በአባልነት መቀበሉ ይታወሳል። ከጥቂት ቀናት በኋላ በሚጀመረው በፈረንጆቹ 2025 ጀምሮም አባል ...
የጸጥታ ኃይሎቹ በዋና ከተማዋ ደማስቆ አቅራቢያ በሚገኘው በታዋቂው የሳይድናያ እስር ቤት ውስጥ ከነበረው ሚና ጋር በተያያዘ የቀድሞ የፖሊስ መኮንንን ለመያዝ ሲሞክሩ አድፍጦ በነበረ ሀይል ጥቃት ...
የሩሲያ ፌደራል ሴኩሪቲ ሰርቪስ (ኤፍኤስቢ) የዩክሬን የደህንነት አገልግሎት ከፍተኛ የሩሲያ ባለስልጣናትን እና ቤተሰቦቻቸውን በሞስኮ ለመግደል ያደረገውን ሙከራ ማክሸፉን በዛሬው እለት ገልጿል። ...
በ2024 ከሪያል ማድሪድ ጋር የሻምፒዮንስ ሊግ እና ላሊጋ ዋንጫን ያነሳው ቪኒሺየስ ጁኒየር በአመቱ 32 ጎሎችን በማስቆጠር የክለቡ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሆኗል። ከ32ቱ ጎሎች ውስጥ በዌምብሌይ ...
አንድሪው ማለኪንሰን የተባለው እንግሊዛዊ ከ17 ዓመት በፊት በማንችስተር ከተማ ፖሊስ ሆኖ ህዝብን ያገለግል ነበር፡፡ ይሁንና ህግ በማስከበር ላይ እያለ አንድ ሴትን አስገድዶ ደፍሯል የሚል ክስ ...
ይህ በዚህ እንዳለ ደግሞ 1 ሺህ 500 እስረኞች ከማረሚያ ቤት አምልጠዋል የተባለ ሲሆን ፖሊስ ከ33 እስረኞችን ሲገድል 15 አቁስሏል ተብሏል፡፡ እስረኞቹ ያመለጡት ተቃዋሚዎች በእስር ቤቱ አቅራቢያ ...
የዩክሬን አየር ሃይል ሩሲያ ከተኮሰቻቸው 184 ሚሳኤሎች እና ድሮኖች 59 ሚሳኤሎችና 54 ድሮኖችን መትቶ መጣሉን አስታውቋል። 52 ድሮኖች ከኢላማቸው አልደረሱም ብሏል። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ...