የሰሜን ኮሪያ ፓርላማ ለሁለት ቀናት መክሮበት ተሻሽሏል የተባለው ህገመንግስት ጎረቤት ደቡብ ኮሪያን በጠላት መፈረጁ የኮሪያ ልሳነ ምድርን ውጥረት የሚያባብስ መሆኑ ተነግሯል። ፒዮንግያንግ በሀገራቱ ...
የማታለያ መንገዶቹ በየጊዜው መልካቸውን እየቀያየሩ የመጡ ሲሆን በሕንድ ደግሞ በይፋ በሀገሪቱ ዋነኛ መንግስታዊ ባንክ ስም ቅርንጫፍ ከፍተው ሲያጭበረብሩ ተገኝተዋል፡፡ በውድ ዋጋ ህንጻዎችን ተከራይተው ...
ኦሮሚያ ባንክ ዛሬ ከፍተኛውን የዶላር መግዣ ዋጋ አቅርቧል። ባንኩ በእለታዊ የምንዛሬ ተመኑ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ121.3066 ብር እየገዛ በ123.7327 ብር እየሸጠ መሆኑን ነው በእለታዊ ...
የእስራኤል ጦር ከሐማስ ታጣቂዎች ባለፈ ከሊባኖሱ ሂዝቦላህ ጋር የመሬት እና የአየር ለይ ውጊያዎችን በማድረግ ላይ ነው፡፡ የእስራኤል ጦር በደቡባዊ ሊባኖስ እያደረገው ያለው ጦርነት ከጋዛው ጋር ...
ሃውቲዎች ባለፈው ወር በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ የአሜሪካ መርከቦች ላይ “ውስብስብ ጥቃት” ለማድረስ መሞከራቸውን ፔንታጎን መግለጹ ይታወሳል። ይህን ተከትሎም የአሜሪካ የጦር አውሮፕላኖች በየመን ...
የግብጽ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ በትናንትናው እለት ሜጀር ጄነራል ሀሰን ማህሙድ ረሽዳን የሀገሪቱ የደህንነት ተቋም (ጂአይኤ) ሃላፊ አድርገው ሾመዋል። ማህሙድ ረሽዳ በፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ ...
በሬክተር ስኬል 4.6 ሆኖ የተመገዘበ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ ጥቅምት 7 2017 ዓ.ም በአዋሽ ፈንታሌ አካባቢ ማጋጠሙ ተነግሯል። የጀርመን የጂኦሳይንስ የምርምር ማዕከል ባወጣው መረጃ በአዋሽ አካባቢ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 4.7 መሆኑን አስታውቋል። የመሬት መንቀጥቀጡ ዛሬ እኩለ ቀን 6 ሰዓት ...
በኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ድርጅት (OECD) የተተነተነው መረጃ እንደሚያመላክተው ከ2020 እስከ 2022 በአማካይ 630 ቢሊዮን ዶላር በ54 ሀገሮች ለግለሰብ አምራቾች ድጋፍ መሰጠቱ ፍትሀዊ የንግድ ...
የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ሩሲያን ማሸነፍ ያስችላል ያሉትን "የድል እቅድ" ለፓርላማ ይፋ አደረጉ። ዘለንስኪ አነጋጋሪውን እና ሲጠበቅ የነበረውን የድል እቅድ በፓርላማ ቀርበው በዛሬው ...
እንደ ኤኤፍፒ ዘገባ ከሆነ የአፍጋኒስታን ሚዲያዎች የሰው ልጆችን ጨምሮ ማናቸውንም ፍጡሮች በህይወት እያሉ ምስላቸውን እንዳያስተላልፉ ታግደዋል፡፡ እገዳው በተለይም ቴሌቪዥን፣ ድረገጾች እና ጋዜጦችን ...
በእስራኤል ፖሊስ ውስጥ የሀገር ውስጥ ጸጥታ እና ድህንነት ክፍል አዛዥ ማኦር ጎሬን “በተለያዩ ጊዜያት ለስለላ በውጭ ሀገራት የተመለመሉ ዜጎች እና ተልእኮ ቢገጥመንም ቭላድሚር ቬርኮቭስኪ ለመፈጸም ...
ደቡብ ኮሪያን በድሮን ድንበር ጥሳ ትንኮሳ ፈጽማለች የሚል ክስ ያቀረቡት የሰሜን ኮሪያ መገናኛ ብዙሃን 1.4 ሚሊዮን ገደማ ወጣት ሰዎች ጦሩን ለመቀላቀል መመዝገባቸውን በዛሬው እለት ገልጸዋል። ጦሩን ...